የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢ...ኮ) በሚስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 366/2008 ታህሳስ 08 ቀን የቀድሞ የኢትዮጵያ መንገድ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅትን በማዋሀድ ከዚያም በተሻሻለው በሚንስትሮች ም/ቤት ደንብ ቁጥር 390/2008 የቀድሞው የኢትዮጵያ ተገጣጣሚ ህንፃ አካላት ማምረቻ ድርጅትን ወደ ኮርፖሬሽኑ በመቀላቀል 20,313,608,143.90 ብር የተፈቀደ ካፒታል የተቋቋመ የመንግስት የልማት ድርጅት ነው፡፡ ከማቋቋሚያ ካፒታሉ መካከልም 15,598,806,251.43 ብር በዓይነትና በጥሬ ገንዘብ ተከፍሎታል፡፡ ...

ሙሉውን ያንብቡ

ዜና ዜና

የትርፍ ምርት ክፍያው ከቀጣይ ወር ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል

የትርፍ ምርት ክፍያው ከቀጣይ ወር ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል ::   የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ( ኢኮሥኮ ) የትርፍ ምርት ክፍያ ...

ሙሉውን ያንብቡ

ኢንስቲትዩቱ የኮርፖሬሽኑን የከይዘን ትግበራ የሥራ እንቅስቃሴ ገመገመ

ኢንስቲትዩቱ የኮርፖሬሽኑን የከይዘን ትግበራ የሥራ እንቅስቃሴ ገመገመ   የኢትዮጵያ ከይዘን ኢንስቲትዩት ( ኢከኢ ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽንን ( ኢኮሥኮ )...

ሙሉውን ያንብቡ

ጉደር ፋጦ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክትን ሥራ አፈጻጸም በከፍተኛ ደረጃ ለማሻሻል አቋም ተወስዷል

ፕሮጀክቱ ማህበራዊ ኃላፊነቱን በብቃት እየተወጣ ነው በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢ.ኮ.ሥ.ኮ) በመገንባት ላይ የሚገኘው የጉደር ፋጦ ግድብና ተዛማጅ የመስኖ አውታሮች ግንባታ ፕሮጀክትን ሥራ አፈጻጸም በከፍተኛ ደረጃ ለማሻሻል በየቀኑ በሁለት ፈረቃ ለመስራት መታቀዱን የፕሮጀክቱ ሥራ...

ሙሉውን ያንብቡ