የስራ መደብ : ሴክሬታሪ ደረጃ-1
የትምህርት አይነት : ቢሮ አስተዳደርና ሴክሬታሪል ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ላት
የትምህርት ደረጃ: ሌቭል 3 ቴክኒክና ሙያ
የስራ ልምድ : 0
የደመወዝ ደረጃ : 8 Base
የደመወዝ መጠን : 10631
ብዛት : 1
የቅጥር ጊዜ : ለተወሰነ ጊዜ ቅጥር
የስራ ቦታ : በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙ ፕሮጀክቶች
ያመልክቱ