
ኮርፖሬሽኑ በ60 ኛው የማፑቶ የንግድ ትርዒት ላይ እየተሳተፈ ይገኛል
ቀን: Aug 28, 2025
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሩዋንዳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ60 ኛው የማፑቶ የንግድ ትርዒት ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛል፡፡
በማፑቶ ኢንተርናሽናል የንግድ ትርዒቱ ኢ.ኮ.ሥ.ኮ ዘርፈብዙ የሆኑ የሪልሰቴት ልማት ሥራዎችን፣ የግብዓት ማምረቻ ኢንዱስትሪዎችን፣ የፕሮጀክት ማኔጅመንት አገልግሎቶችን፣ የዲጅታላይዜሽን ሪፎርም ፕሮግራምን እንዲሁም ከኮርፖሬሽኑ ጋር በሽርክና እየሰሩ ያሉ ኩባያዎች የሥራ እንቅስቃሴዎችን አሳይቷል፡፡
ከነሀሴ 19 ቀን 2017ዓ.ም በሞዛምቢክ ሪካትላ ኤግዚቢሽን ማዕከል የተጀመረው የንግድ ትርዒት እስከ ነሀሴ 25 2017ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን ከ27 አገሮች የተውጣጡ ከ3ሺህ በላይ የሆኑ ተቋማት በኤግዚቢሽኑ ላይ እየተሳተፉ ይገኛል፡፡
ኮርፖሬሽኑ በበጀት አመቱ የላቀ ውጤት ማስመዝገቡ ተገለጸ
ቀን: Aug 28, 2025
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ካለፉት ዓመታት በተሻለና ከእቅድ በላይ ማሳካቱን የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ ለኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ቀርቦ ወይይት
ቀን: Aug 28, 2025
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንጻር ያቋቋመው “ተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል” ከአዲስ አበባ የምገባ ኤጀንሲ እውቅና ተሰጠው፡፡ ኮርፖሬሽኑ በሚገኝበት የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ባደራጀው የምገባ ማዕከል ለ200 አቅመ ደካሞች የምግብ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል፡፡ የኮርፖሬሽኑ አመራሮች እና ሠራተኞች ከደመወዛቸው በ
የኮርፖሬሽኑ የምገባ ማዕከል እውቅና ተሰጠው
የታንዛኒያ የኮንትራክተሮች ምዝገባ ቦርድ አባላት የልኡክ ቡድን ኮርፖሬሽኑን ጎበኙ
ቀን: Aug 23, 2025
ልዑካኑ በጉብኝታቸው ወቅት የኮንስትራክሽን ፕሮፌሽናል ዴቨሎፕመንት ኢንስቲትዩት ፣የፕሮጀክት ማኔጅመንት የልህቀት ማዕከል እና የተለያዩ የግንባታ ማምረቻ ማዕከለችንና ፋሲሊቲዎችን ጎብኝተዋል።
የልኡክ ቡድኑ አባላትም በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽንን ለተደረገላቸው መልካም አቀባበል እና ከኮርፖሬሽኑ ለቀሰሙት ጠቃሚ ልምድ አድናቆታቸውን ገልጸዋል።

በኮርፖሬሽኑ እድሳት የተደረገለት ባለ 5 ወለል (G+5) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ሙሉ የህንጻ እድሳትና የዋና መግቢያ በር ግንባታ ተመረቀ
ቀን: Aug 4, 2025
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የታደሰው ባለ 5 ወለል (G+5) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ሙሉ የህንጻ እድሳትና የዋና መግቢያ በር ግንባታ ተመረቀ
የሲዳማ ህዝብ ማንነት፣ እሴት፣ ቅርስና ባህልን እንዲያንፀባርቅ ተደርጎ በሶስት ወራት ውስጥ የተጠናቀቀው እድሳቱ ቫትን ጨምሮ በ 511 ሚሊየን ብር ተከናውኗል።

ምክትል አፈጉባኤዋ የፕሮጀክቱን አፈጻጸም ጎበኙ
ቀን: Aug 4, 2025
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የግንባታ ፕሮጀክትን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ሎሚ በዶ ጎበኙ።
በጉብኝታቸው ወቅትም የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን(ኢ.ኮ.ሥ.ኮ) ፕሮጀክቱን ከማጠናቀቂያ ጊዜው አስቀድሞ ለማስረከብ ቀንና ሌሊት ሣምንቱን ሙሉ እየሰራ መሆኑን አድንቀዋል።
ፕሮጀክቱ ኢትዮጵያን የወከሉ የምክር ቤት አባላት የቤት ባለቤት እንዲሆኑ