አዲስ ውል
በግንባታ ላይ
የአዲስ አበባ አባቲር ቃሊቲ ቄራ የግንባታ ፕሮጀክት
ፕሮጀክቱ በጥር 2018 በብር 84,75409.31 የመጀመሪያ ውል ተፈርሟል። የፕሮጀክቱ አማካሪ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ነው።
Feb 10, 2023
የንፋስ ስልክ ላፍቶ የአትክልትና ፍራፍሬ ገበያ ማዕከል የግንባታ ፕሮጀክት
የንፋስ ስልክ ላፍቶ የአትክልትና ፍራፍሬ ገበያ ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ይገኛል
Feb 9, 2023
የ 5,000 ተገጣጣሚ ቤቶች ግንባታ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ 5,000 ተገጣጣሚ ቤቶች ግንባታ 4.93 በመቶ ደርሷል። የውል መጠን፡ 8,599,242,300.00
Dec 9, 2022
የሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ኤጀንሲ ዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን እና የፌደራል ህንጻዎች ግንባታ ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር የፕሮጀክት ስምምነት በሜክሲኮ አደባባይ ዙሪያ በአዲስ አበባ ተፈራርመዋል።
ኮርፖሬሽኑ በ2,758 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ለወደፊት ለፌዴራል የሰነድ ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ዋና መ/ቤት በአራት ዓመት ጊዜ ውስጥ ባለ 26 ፎቅ ህንጻ ገንብቶ ያስረክባል።
Dec 9, 2022
የተጠናቀቀ
የፐብሊክ ሰርቪስ ህንፃ ግንባታ ጀሞ ሳይት ፕሮጀክት
የፐብሊክ ሰርቪስ ህንጻ ግንባታ ጀሞ ሳይት ፕሮጀክት በአዲስ አበባ በብር 159,552,365.99 የኮንትራት ዋጋ ያለው እና ከአመት እስከ አመት አፈፃፀሙ ከጠቅላላ ኮንትራቱ 99.36% ነው።
Dec 9, 2022