...

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

ቀን: Nov 11, 2023

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን(ኢ.ኮ.ሥ.ኮ) የኮንስትራክሽን ሙያተኞች ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት፣ የቢውልዲንግ ኢንፎርሜሽን ሞዴሊንግ እና የኮንስትራክሽን ግብዓቶች ማምረቻ እና ማስፋፊያ ተቋማትን ህዳር 01 ቀን 2016ዓ.ም ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በይፋ ሥራ ያስጀምራል፡፡ በቀጣይ ቀናት ህዳር 02 እና 03 ቀን 2016ዓ.ም ኮርፖሬሽኑ ከምስረታው ጀምሮ ያከናወናቸው ተግባራትን የሚያሳይ አውደ ርዕይ ለህዝብ ለዕይታ ክፍት ስለሚሆን ሁላችሁም እንድትጎበኙ ተጋብዛችኋል፡፡ አድራሻ፡- ቃሊቲ ውሃ ልማት አካባቢ ከአቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 05 ጽ/ቤት ጎን
Click here for more info

...

Big 5

ቀን: Jul 18, 2023

Big 5 Event is ongoing on Addis Abeba, Ethiopia
Click here for more info

...

ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ

ቀን: May 18, 2023

አዲስ ቢውልድ ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ አለም አቀፍ የቢውልዲንግ እና ኮንስትራሽን አውደ ርእይ ከግንቦት 10-12ቀን 2015 አ.ም በአዲስ አበባ፣ ሚሌኒየም አዳራሽ ይካሄዳል። ኮርፖሬሽናችን የአውደርዕዩ ስትራቴጂክ አጋር በሆነበት በዚህ ሁነት ላይ ለመሳተፍ እና ለመጎብኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
Click here for more info

...

ዝግጅት 2

ቀን: Feb 15, 2023

ዶ/ር አብረም 08 ኖቬምበር 2022 በሀገር መከላከያ ሰራዊት ዋና መስሪያ ቤት ለ6ኛው የአፍሪካ ኢንጂነሮች ጉባኤ ተሳታፊዎችን ሲቀበሉ፣ ገርድ ሀገሪቱ በጎረቤት ሀገሮች መካከል ኢኮኖሚያዊ ትብብር ለመገንባት ያስችላል ሲሉ ተናግረዋል። በሙያቸውም ታዋቂ መሐንዲስ የሆኑት ሚኒስትሩ፣ ዓለም አቀፍ ባለድርሻ አካላት ወደ ኢትዮጵያ መጥተው በአማራጭነት ኢንቨስት እንዲያደርጉ ለተሳታፊዎች በድጋሚ
Click here for more info

Successfully subscribe !
Already subscribe with this email !