...
ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሐመድ

የቦርዱ ሰብሳቢ

የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚኒስትር

...
ክቡር ዶ/ር አብርሃ አዱኛ

ምክትል ቦርድ ሰብሳቢ

የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲዔታ

...
ክቡር አቶ አብዲሳ ያዴታ

አባል

የንግድና ቀጠናዊ ትብብር ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴዔታ

...
ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ

አባል

የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር

...
አቶ አየለ ከበደ

አባል

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር

...
ዶ/ር ለማ ጉዲሳ

አባል

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ዳይሬክተር

...
ኢ/ር አፈወርቅ ንጉሴ

አባል

የአዲስ አበባ ከተማ ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ

...
ኢንጂነር ሞገስ ጥበቡ

አባል

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር

...
አቶ ሙሉነህ አቦዬ

አባል

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሪስክ እና ኮምፕሊያነስ ም/ፕሬዚደንት

...
ወ/ሮ የኔውብ አያሌው

አባል

የኢ.ኮ.ሥ.ኮ የሠራተኞች ተወካይ

የቦርዱ ሥልጣንና ተግባር
ቦርዱ፡ በአዋጅ አንቀፅ 11 መሰረት ለተቆጣጣሪው ባለስልጣን መቅረብ ከሚገባቸው በስተቀር ሌሎች የፖሊሲ ጉዳዮችን ይወስናል፣
የድርጅቱን ዋና ሥራ እስፈጻሚ ይቀጥራል፤ ደሞዝና አበሉን ይወስናል፤ያሰናብታል፣
ለድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተጠሪ ሆኑ የሥራ ኃላፊዎችን ቅጥር፣ ምደባ እና ስንብት፣ ደሞዝና አበል ያጸድቃል፤
የድርጅቱን የሥራ ፕሮግራም፣ በጀትና የውስጥ ደንብ ያፀድቃል፤ አፈፃፀማቸውን ይከታተላል፤
የድርጅቱን የረጅም ጊዜ ብድሮችና ክሬዲቶች ያፀድቃል፤
በድርጅቱ ህልውና ላይ ወሳኝነት የሌላቸውን ቋሚ ንብረቶች ሽያጭ ያፀድቃል፤
የድርጅቱ ሂሳቦችና ንብረቶች በአግባቡ መያዛቸውን ያረጋግጣል፤
ለድርጅቱ ኦዲተሮች የድርጅቱን የሂሳብ መዝገቦች ለተቆጣጣሪው ባለስልጣን ደግሞ ስለ ድርጅቱ ስራ አፈፃፀም ወቅታዊ ሪፖርትና የሂሳብ መግለጫዎችን ያቀርባል፤
የድርጅቱ ካፒታል እንዲጨምር ወይም እንዲቀንስ ለተቆጣጣሪው ባለስልጣን ሐሳብ ያቀርባ

Successfully subscribe !
Already subscribe with this email !