...

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሀገራችን እና በአፍሪካ ያለውን የኮንስትራክሽን ገበያ ከፍተት በመሙላት ረገድ የራሱን አሻራ በማሳረፍ ላይ የሚገኝ መንግስታዊ የልማት ድርጅት ነው፡፡ ኮርፖሬሽኑ የሚያከናውናቸው ግንባታዎች ከአካባቢ ሥነ-ምህዳር ጋር ተስማሚ የሆኑና ማህበራዊ ኃላፊነትን በስፋት ለመወጣት  የሚያስችሉ ናቸው፡፡

በተጨማሪም ኮርፖሬሽኑ ከታላላቅ ደንበኞቹ እውቅና እና አድናቆት ያገኘ ሲሆን በዚህም ለለውጥ ባደረገው ያላሳለሰ ትግሉ ከብዙዎቹ በጥቂቱ በISO 9001:2015 በISO 14001:2015 እና በISO 45001:2018 ላይ ሠርተፊኬቶች አግኝቷል።


ከሰላምታ ጋር
ዮናስ አያሌው(ኢንጅነር.)

የኢኮሥኮ ዋና ሥራ አስፈጻሚ

Successfully subscribe !
Already subscribe with this email !