አዲስ ውል
...

ጀሞ ጋራ ፓኬጅ 5 ኮንዶሚኒየም አስፋልት መንገድ ግንባታ ሥራዎች ሎት 1፡- አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ እና በ255,046,693.79 ብር የኮንትራት ዋጋ እየተገነባ የሚገኝ ሲሆን 0.46% የፊዚካል አፈፃፀም አለው።

Jul 31, 2023

...
አራብሳ ፓኬጅ 7 ኮንዶሚኒየም መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 6 ሎት 1

አራብሳ ፓኬጅ 7 ኮንዶሚኒየም መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 6 ሎት 1፡- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኝና በ711,954,466.16 ብር የኮንትራት ዋጋ እየተገነባ ያለ ፕሮጀክት ሲሆን የፊዚካል አፈፃፀሙ 1.70 በመቶ ነው።

Jul 31, 2023

...

ጀሞ ጋራ ፓኬጅ 5 ኮንዶሚኒየም አስፋልት መንገድ ግንባታ ሥራዎች ሎት 1፡- አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ እና በ255,046,693.79 ብር የኮንትራት ዋጋ እየተገነባ የሚገኝ ሲሆን 0.46% የፊዚካል አፈፃፀም አለው።

Jul 31, 2023

...
የካ ጣፎ ፓኬጅ 5 ኮንዶሚኒየም የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ሥራዎች ሎት 2

የካ ጣፎ ፓኬጅ 5 ኮንዶሚኒየም የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ሥራዎች ሎት 2 በአዲስ አበባ ከተማ ይገኛል። ፕሮጀክቱ በኮንትራት ዋጋ ብር 752,093,114.90 እየተገነባ ሲሆን 2.34% የፊዚካል አፈፃፀም አለው።

Jul 31, 2023

...
የፓኬጅ 6 ኮንዶሚኒየም የመንገድ ፕሮጀክት የግንባታ ሥራዎች አራብሳ 5-ሎት 2

የፓኬጅ 6 ኮንዶሚኒየም የመንገድ ፕሮጀክት የግንባታ ሥ|ራዎች፡- አራብሳ 5-ሎት 2 በአዲስ አበባ ከተማ ይገኛል። ፕሮጀክቱ በኮንትራት ዋጋ ብር 772,841,381.53 እየተገነባ ሲሆን የፊዚካል አፈጻጸሙ 1.65 በመቶ ነው።

Jul 27, 2023

...
ወልቂጤ ከተማ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮረፖሬሽን በወልቂጤ ከተማ የሚገኘውንና ከ1ኪ.ሜ በላይ የሚረዝመውን  የውስጥ ለውስጥ መንገድ በአስፋልት ኮንክሪት ደረጃ ለመገንባት ግንቦት 9 ቀን 2016ዓ.ም ከወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ጋር የኮንትራት ውል ስምምነት ተፈራረመ፡፡

Jan 1, 1970

በግንባታ ላይ
...
የጨፌ ፓኬጅ 9 ኮንዶሚኒየም አስፋልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክት

የጨፌ ፓኬጅ 9 ኮንዶሚኒየም አስፋልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክት፡- አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ እና በኮንትራት ዋጋ ብር 190,532,890.43 እየተገነባ ያለ ፕሮጀክት ሲሆን 0.16% የፊዚካል አፈፃፀም አለው።

Aug 1, 2023

...
4. የኮዬ ፈጬ 2 ኮንዶሚኒየም መንገድ ፕሮጀክት የግንባታ ሥራዎች ሎት 3

የኮዬ ፈጬ 2 ኮንዶሚኒየም መንገድ ፕሮጀክት የግንባታ ሥራዎች ሎት 3፡- በሸገር ከተማ ይገኛል። በብር 345,476,222.37 የኮንትራት ዋጋ እየተገነባ ያለው ፕሮጀክቱ 5.82 በመቶ ፊዚካል አፈፃፀም አለው።

Jul 27, 2023

...
የኮዬ ፈጬ 2 ኮንዶሚኒየም መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ሥራዎች ሎት 2

የኮዬ ፈጬ 2 ኮንዶሚኒየም መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ሥራዎች ሎት 2፡- በሸገር ከተማ ይገኛል። ፕሮጀክቱ በኮንትራት ዋጋ ብር 475,483,415.54 እየተገነባ ሲሆን የፊዚካል አፈጻጸሙ 1.40 በመቶ ነው።

Jul 27, 2023

...
የፓኬጅ 6 ኮንዶሚኒየም የመንገድ ፕሮጀክት

   የፓኬጅ 6 ኮንዶሚኒየም የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ሽራዎች፡- አራብሳ 5-ሎት 1 አዲስ አበባ ይገኛል። በ567,341,835.99 የኮንትራት ዋጋ እየተገነባ ያለ ፕሮጀክት ሲሆን የፊዚካል አፈጻጸሙ 1.95 በመቶ ነው።

Jul 26, 2023

...
Jinka-Mendir Road Design and Construction Project

Jinka Mender Road Construction Project Located in the Southern Nations, Nationalities and People’s Regional State has a physical performance 45.76 Km.

Year to date physical plan:52.89 K.M.;physical performance 45.76 Km and  contract amount: Birr 1,373,268,271.09

Dec 9, 2022

...
Gishen Road  Construction Project

Gishen road construction project is located in the Amhara National Regional State and has a physical performance of 5.49 %. Year to date physical plan:1.87 K.M; physical performance: 5.49 % and Contract amount: Birr 1,316,700,000.0

Dec 9, 2022

የተጠናቀቀ
...
Dima - Rad Road Construction Project

Dima - Rad the road construction project, 60 km long, is located in Gambella National Regional State. The contractual agreement is signed on January 16, 2015, with the contract amount of Birr 874,442,881. Ethiopian Construction Design and Supervision Works Corporation is the supervisor of the project. The project is completed this year, 2020. It connects Ethiopia with south Sudan

Successfully subscribe !
Already subscribe with this email !