አዲስ ውል
...
ኩራዝ 0+000-0+065 የመስኖ ልማት ፕሮጀክት

ኩራዝ 0+000-0+065 በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ብሔራዊ ክልል የሚገኝ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ሲሆን የውል መጠኑ 1,108,431,117.13 ብር ነው።

Jul 26, 2023

...
የጉራዳሞሌ መንደሮች ውሃ አቅርቦት ፕሮጀክት

የጉራዳሞሌ መንደሮች ውሃ አቅርቦት ፕሮጀክት በሶማሊያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሚገኝ ሲሆን የኮንትራት መጠኑ 1,393,994,606.92 ብር ወይም 2,341,942.12 ዶላር ነው፡፡ ፕሮጀክቱ በ18 ወራት ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።

Jul 26, 2023

...
የተንዳሆ ግድብና መስኖ መሰረተ ልማት መልሶ ማቋቋምና ቀሪ ሥራ ግንባታ ፕሮጀክት

የተንዳሆ ግድብና መስኖ መሰረተ ልማት መልሶ ማቋቋምና ቀሪ ሥራ ግንባታ ፕሮጀክት በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሚገኝ ሲሆን የፊዚካል አፈፃፀሙ 90.8 በመቶ ደርሷል፡፡ 

Jul 26, 2023

...
የጊዳቦ መስኖና ተፋሰስ፣ የመሬትና መዋቅር ሥራዎች ፕሮጀክት

የጊዳቦ መስኖና ተፋሰስ፣ የመሬትና መዋቅር ሥራዎች ፕሮጀክት በደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ይገኛል፡፡ አፈፃፀሙ 98.6 በመቶ ሲሆን የኮንትራት ውሉ ደግሞ 1,000,707,188.12 ብር ነው፡፡

Dec 9, 2022

በግንባታ ላይ
...
የመገጭ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት

የመገጭ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ይገኛል። የውል መጠኑ 5,594,892,417.24 ብር ሲሆን የፊዚካል አፈጻጸሙ ደግሞ 89.25 በመቶ ነው።

Jul 26, 2023

...
የጊዳቦ የተጨማሪ ውል ስምምነት ቁጥር 2 (ሎት-2)

የጊዳቦ የተጨማሪ ውል ስምምነት ቁጥር 2 (ሎት-2) በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ውስጥ ይገኛል። የኮንትራት መጠኑ 702,261,984.00 ብር ሲሆን የፊዚካል አፈጻጸሙ ደግሞ 98.96 በመቶ ነው።

Jul 26, 2023

...
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የውሃ አቅርቦት ፕሮጀክት

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የውሃ አቅርቦት ፕሮጀክት በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኝ እና በ50,038,920.07 ብር የኮንትራት ዋጋ እየተገነባ ያለ ፕሮጀክት ሲሆን አፈጻጸሙ 53.34 በመቶ ነው።

Jul 26, 2023

...
የመካከለኛው አዋሽ ነባር ቦዮች የጥገናና የጎርፍ መከላከል ሥራዎች እና የከሰም ግድብ እና የመስኖ ጥገናና ቀሪ ሥራ ማጠናቀቂያ ፕሮጀክት

የመካከለኛው አዋሽ ነባር ቦዮች የጥገናና የጎርፍ መከላከል ሥራዎች እና የከሰም ግድብ እና የመስኖ ጥገናና ቀሪ ሥራ ማጠናቀቂያ ፕሮጀክት በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ይገኛል። ፕሮጀክቱ በኮንትራት ዋጋ ብር 1,280,292,815.29 እየተገነባ ሲሆን አፈጻጸሙ 43.92 በመቶ ነው።

Jul 26, 2023

...
የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የመሰረተ ልማት ዲዛይንና ግንባታ ፕሮጀክት

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የመሰረተ ልማት ዲዛይንና ግንባታ ፕሮጀክት በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሚገኝ እና በኮንትራት ዋጋ ብር 899,745,956.6 እየተገነባ ያለ ፕሮጀክት ሲሆን የፊዚካል አፈፃፀሙ 80.1በመቶ ደርሷል፡፡

Jul 26, 2023

...
የተንዳሆ ወጣቶች መስኖ ፕሮጀክት 2

የተንዳሆ ወጣቶች መስኖ ፕሮጀክት 2 በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሚገኝ እና በኮንትራት ዋጋ ብር 832,071,638.49 እየተገነባ ያለ ፕሮጀክት ሲሆን 90.8 በመቶ የፊዚካል አፈፃፀም አለው

Dec 9, 2022

...
የላይኛው ጉደር ግድብና ተያያዥ ሥራዎች ግንባታ ፕሮጀክት

የላይኛው ጉደር ግድብና ተያያዥ ሥራዎች ግንባታ ፕሮጀክት በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሚገኝ ሲሆን በ832,071,638.49 ብር የኮንትራት ዋጋ እየተገነባ ያለ ፕሮጀክት ነው። ፕሮጀክቱ 34.9 በመቶ ፊዚካል አፈፃፀም አለው ።

Dec 9, 2022

የተጠናቀቀ
...
የርብ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት

የርብ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ይገኛል። ይህ ፕሮጀክት የተጠናቀቀ ፕሮጀክት ሲሆን የኮንትራት መጠኑ 3,639,891,362.43 ብር ነው።

Jul 26, 2023

...
የተንዳሆ ወጣቶች የቁጥቋጦ ምንጣሮና ቦይ ጥገና ፕሮጀክት

የተንዳሆ ወጣቶች የቁጥቋጦ ምንጣሮና ቦይ ጥገና ፕሮጀክት በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ይገኛል። ፕሮጀክቱ አሁን ላይ የተጠናቀቀ ሲሆን የኮንትራት መጠኑ 92,806,271.57 ብር ነው።

Jul 26, 2023

...
Public Service Building Construction Jemo Site Project

Public Service Building Construction Jemo Site Project Located in Addis Ababa with a contract value of Birr 159,552,365.99 and its year-to-date performance is 99.36% of its total contract.

Dec 9, 2022

...
Kuraz Sugar Factory Construction Project
The Kuraz Sugar Factory Construction Project, which is launched in South N.N.P. State for 572.2 million ETB, was started in Dec 2006 E.C and completed in Sep 2010E.C.

Dec 9, 2022

...
Tendaho Irrigation Development Project 

The Tendaho Irrigation Development Project, which is launched around Logiya town of the Afar State at a cost of over 98.6 million ETB, aimed at developing additional 500 hectares of land.

Dec 9, 2022

...
Tendaho Clean Water Supply Project

The Tendaho Clean Water Supply Project, which is launched in Afar State at a cost of over 57Million ETB, aimed at providing clean water service for the workers of Tendaho sugar manufacturing factory and the surrounding area. The project was started in 2001 E.C and completed in 2009 E.C.

Dec 9, 2022

...
Kuraz Irrigation Development Project
The Kuraz Irrigation Development Project, which is launched in South N.N.P State at a cost of 417.7.2 million ETB, was begun in Dec 2008 E.C and completed in Aug 2010 E.C.

Dec 9, 2022

Successfully subscribe !
Already subscribe with this email !