...
ሸገርን ስላስዋቧት አመሰግናለሁ ሽልማት

ሸገርን ስላስዋቧት አመሰግናለሁ  ሽልማት በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የተበረከተ፣ 2011ዓ.ም

...
የርብ ግድብ ሥራ ፕሮጀክት መጠናቀቅን አስመልክቶ የተሰጠ ሽልማት

የርብ ግድብ ሥራ ፕሮጀክት መጠናቀቅን አስመልክቶ በተካሄደው የምረቃ መርሀ ግብር ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር  አብይ አህመድ የተበረከተ, 2011

...
በከይዘን ሥራ አመራር ፍልስፍና የላቀ አተገባበር የሦስተኛ ደረጃ ተሸላሚ

በከይዘን ሥራ አመራር ፍልስፍና የላቀ አተገባበር የሦስተኛ ደረጃ ተሸላሚ፣ በኢትዮጵያ ከይዘን ኢንስቲትዩት የተበረከተ፣ 2012ዓ.ም

...
በአገር አቀፍ የጥራት ሽልማት ውድድር የከፍተኛ አድናቆት ተሸላሚ

በአገር አቀፍ የጥራት ሽልማት  ውድድር የከፍተኛ አድናቆት ተሸላሚ፣ 2011ዓ.ም

...
በዩኒቲ ፓርክ ግንባታ ተሳትፎ የተገኘ ሰርተፊኬት

በዩኒቲ ፓርክ ግንባታ ላይ  ኮርፖሬሽኑ ላደረገው አስተዋጽዖ ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የተበረከተ ሠርተፊኬት፣ 2012ዓ.ም

...
የከይዘን ሽልማቶች 2015ዓ.ም

የከይዘን ሽልማቶች 2015ዓ.ም 

...
ከፕሮጀክት ባለቤቶች የተገኙ ሽልማቶች 2015ዓ.ም

ከፕሮጀክት ባለቤቶች የተገኙ ሽልማቶች 2015ዓ.ም 

...
ከፕሮጀክት ባለቤቶች የተገኙ ሽልማቶች

ከፕሮጀክት ባለቤቶች የተገኙ ሽልማቶች  

...
ISO 9001:2015

የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓትን በመተግበር የተሰጠ ሠርተፊኬት 

...
ISO 14001:2015

   የአካባቢ ሥራ አመራር ስርዓትን በመተግበር የተገኘ ሠርተፊኬት 

...
ISO 45001:2018

የሥራ ላይ ጤንነት እና ደህንነት ሥራ አመራር ስርዓትን በመተግበር የተገኘ ሠርተፊኬት 

...
ሠርተፊኬት

ኮርፖሬሽኑ ለኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ስኬታማነት ላበረከተው አስተዋጽኦ የተበረከተ የምስክር ወረቀት

Successfully subscribe !
Already subscribe with this email !