...

ኮርፖሬሽኑ ለኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ስኬታማነት ላበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና ተሰጠው

ቀን: Nov 30, -1

በአዲስ አበባ ከተማ ሚሌኒየም አዳራሽ ከግንቦት 1-5 ቀን 2016. ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ

...

ኮርፖሬሽኑና የከተማ አስተዳደሩ የግንባታ ፕሮጀክት ስምምነት ተፈራረሙ

ቀን: Nov 30, -1

ይህ አማርኛ መጻፊያ ቦታ ነው። የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢ.ኮ.ሥ.ኮ) እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት፣ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከ150.1 ሚሊዮን ብር በላይ የኮንትራት ዋጋ ያለው የግንባታ ፕሮጀክት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ግንቦት 09 ቀን 2016 ዓ.ም በኮርፖሬሽኑ የቃሊቲ መስሪያ ቤት የተከናወነውን ስምምነት ፊርማ የኢ.ኮ.ሥ.ኮ ዋና ሥራ አስፈጻሜ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው እና የወልቂጤ ከተማ ከንቲባ አቶ እንዳለ ስጦታው መስሪያ ቤቶቻቸውን በመወከል ሰነዱን ፈርመዋል፡፡ በስምምነቱ መሰረት የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ወልቂጤ ከተማ ውስጥ በተለምዶ “ሰገም መገንጠያ-ስታዲዬም-ቅዱስ ገብርኤል” የተሰኘውን የኮብልስቶን መንገድ በአስፋልት ኮንክሬት ደረጃ የሚገነባ ይሆናል፡፡ በከንቲባው የተመራው የልዑካን ቡድን የተለያዩ የኮርፖሬሽኑን ማዕከላት ከጎበኘ በኋላ ተቋሙ በሃገር ደረጃ ለማረጋገጥ የሚፈለገው ሁለንተናዊ ዕድገት ዕውን ይሆን ዘንድ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ መሆኑን እንደታዘበ ጠቁሟል፡፡

ከጠቅላይ ሚኒስተር ጽ/ቤት የመጣ ቡድን የኮርፖሬሽኑን የለውጥ ፕሮግራም አደነቀ

ቀን: Nov 30, -1

ከኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ጠቅላይ ሚኒስተር ጽ/ቤት የመጣ ቡድን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢ.ኮ.ሥ.ኮ) የሥራ ክፍሎችን ከጎበኘ በኋላ ኮርፖሬሽኑ እየተገበረ ያለውን የሪፎርም ፕሮግራም የሚደነቅ መሆኑን ገለጸ፡፡ አምስት አባላት ያሉት ቡድኑ ግንቦት 09 ቀን 2016 ዓ.ም የኮርፖሬሽኑን የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ማዕከልን፣ የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከልን እና የኮንስትራክሽን ባለሙያዎች ልማት ተቋምን ከጎበኘ በኋላ እንደገለጠው ኮርፖሬሽኑ የግንባታ ፕሮጀክቶችን የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ፕሮጀክቶችን በመከታተልና በመቆጣጠር ረገድ ጥሩ ተሞክሮ እንዳለው ጠቁሟል፡፡ ወይዘሮ ሰላማዊት ገ/ሃና የተባሉ የቡድኑ አባል በጉብኝቱ ወቅት እንደተናገሩት ኮርፖሬሽኑ ሀገር ውስጥ ካሉ የግንባታ ተቋራጮች ፈር ቀዳጅ ተቋም እንደመሆኑ ፕሮጀክት በመምራትና በማስተዳደር ረገድ ጠቃሚ ልምድ ማካፈል የሚችል መሆኑን ቡድኑ መገንዘብ ችሏል ብለዋል፡፡

...

ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን አውደ ርዕይ

ቀን: Nov 30, -1

ቢግ 5 ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን አውደ ርዕይ ከግንቦት 22 እስከ 24 ቀን 2016ዓ.ም በሚሌኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ  የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ክብርት  ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ገለጹ፡፡

 በአውደ ርዕዩ ከ22 ሀገራት የተውጣጡከ160 በላይ የሀገር ውስጥ የውጭ ኩባንያዎች  የሚሳተፉ ሲሆን ከ20 በላይ  የተለያዩ ጥናታዊ ጽሁፎች ቀርበው ውይይት ይደረግባቸዋል፡፡

...

Higher government officials visit ECC's pavilion

ቀን: Nov 30, -1

On the occasion of the launching ceremony of BIG 5 CONSTRUCT ETHIOPIA the pavilion  of Ethiopian Construction works Construction (ECC) was visited by H.E Temesgen Tiruneh Deputy Prime Minister of the F.D.R.E, H.E Tagesse Chafo Speaker of  House of Peoples Representative of the F.D.R.E, H.E Chaltu Sani Minister of Urban and Infrastructure, H.E Dr. Alemu Sime Minister of Transport and Logistics, H.E Muferiat Kamil Minister of Labor and Skills, H.E Adanech Abiebie Mayor of Addis Ababa City Administration, and other higher government officials.

The exhibition will open for visitors until June 1, 2024 at Millennium Hall.