...

ለኤግዚቢሽኑ አስተዋጽዖ ላበረከቱ እውቅናና ሽልማት ተበረከተ

ቀን: Nov 30, -1

በሀገራችን ለሁለተኛ ጊዜ በሚሌኒየም አዳራሽ የተካሄደው ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ 2024 አለም አቀፍ አውደርእይ ስኬታማ  ሆኖ እንዲጠናቀቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ  የተለያዩ ተቋማት የምስጋናና እና

...

የኮርፖሬሽኑ የአመራር አካላትና ሠራተኞች የደም ልገሳ አደረጉ

ቀን: Nov 30, -1

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የቃሊቲ ግቢ የአመራር አካላትና ሠራተኞች የደም ልገሳ አደረጉ፡፡ የደም ልገሳው ከደም ባንክ

...

ኮርፖሬሽኑ ከካም ሴራሚክ ጋር በመሆን የሴራሚክ አምራች ፋብሪካ አቋቋመ

ቀን: Nov 30, -1

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከካም ሴራሚክ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ጋር በመሆን 2 ቢሊዮን በላይ

...

ኮርፖሬሽኑ ከ1052296BC LTD ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

ቀን: Nov 30, -1

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን  ከካናዳው 1052296BC LTD ጋር የመግባቢያ ስምምነት የተፈራረመ ሲሆን ስምምነቱ በቀጣይ ሁለቱም ተቋማት በሀገራችን ውስጥ በኮንስትራክሽን ግብአት ምርት፣ በተፈጥሮ ማዳበሪያ ምርት፣ በፋይበር በሪኢንፎርስመንት ባር እና ተያያዥ መስኮች በትብብር ለመሥራት ያስችላቸዋል።

በስምምነት ስነ-ስርአቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ታገሰ ጫፎ  ተገኝተዋል።

...

የኮርፖሬሽኑ ሠራተኞች በተቋሙ ስትራቴጂክ እቅድ እና አፈጻጸም ላይ ተወያዩ

ቀን: Nov 30, -1

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ሠራተኞች የኮርፖሬሽኑ 5 አመት (2012-2016.) ስትራቴጂክ እቅድ አፈጻጸም  ያስመዘገባቸው ውጤቶች እና ያጋጠሙ ችግሮች ላይ ተወያይተዋል።

በተጨማሪም ሠራተኞቹ በቀጣይ 5 አመት ሊተገበሩ በታቀዱ ስትራቴጂክ ግቦች እና ዋና ዋና ተግባራት ላይ የቡድን ውይይት በማድረግ  እቅዱን ለማዳበር የሚያስችሉ ሀሳቦችን አንስተዋል።

በተያያዘም ከስትራቴጂክ እቅዱ በመነሳት  በተዘጋጁ  የተለያዩ ስትራቴጂ ሰነዶች ላይ  የኮርፖሬሽኑ ሠራተኞች ግንዛቤ እንዲጨብጡ ተደርጓል።

...

የኢትዮ-ጣሊያን የቢዝነስ ፎረም በሚላን ከተማ

ቀን: Nov 30, -1

በሮም የኢ... ኤምባሲ ከኮፊን ኢንዱስትሪያል አስፍሪካ እና ሜዲትራኒያን እና በቦንለይ ኤረዲ የህግ አማካሪ